Sodo Star

Sodo Star star PLC we are to provide the reality of this world,africa,ethiopia and the ancient great peo

10/10/2025
26/12/2023

ሌባ "ሌባ "
መባሉ ቆይ ምኑ ነው ክፋት ??🤔

ከዎላይታ አራዳ ደብረገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤትክርስቲያን አንድ ቄስ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው መጥፋቱ ተገለፀ።በላፈው ሳምንት በዎላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ደብረገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳ...
26/12/2023

ከዎላይታ አራዳ ደብረገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤትክርስቲያን አንድ ቄስ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው መጥፋቱ ተገለፀ።

በላፈው ሳምንት በዎላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ደብረገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም ቤትክርስቲያን የቤተክርስቲያኗ "አገልጋይ የነበሩት ቄሰ/ካህን" አወቀ ምህረት ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የቤተክርስቲያኗ ተቀማጭ የሆነውን ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ይዘው መጥፋቱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ገንዘብ ይዘው ከጠፉ ቄስ ጋር ለረጅም ጊዜ ሲያገልግል የነበረው አንድ ቄስ ለዎላይታ ታይምስ ሚዲያ እንደገለፁት "ካህኑ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የቤተክርስቲያን ተቀማጭ ገንዘብ የነበረውን በማጭበርበር ከተሰወረ ሳምንት ሆኗል" ብለዋል።

አሁን ላይ ቤተክርስቲያኗ ገንዘብ አጭበርብረው የተሰወረውን ቄስ/ካህን ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ መሆኗን በመግለፅ ለጊዜው በግለሰቡ ባንክ ታግዶ ቀጣይ ስራዎች እየተከናወነ ስለመሆኑም አስረድተዋል።

ቄሱ ከጥሬ ገንዘብ በተጨማሪ ሌሎች ውድ የሆኑ የቤተክርስቲያኗ እቃዎችን ይዘው እንደተሰወሩ፣ ከየትኛው አካል ጋር ለምን አላማ ተባብረው ያንን አሳፋሪ ተግባር እንደፈፀመ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማጣራት ተግባርም እየተሰራ ስለመሆኑም የመረጃ ምንጫችን አክለው ገልጸዋል።
ዘገባው የWolaita Times ነው
ሞዴል ካስቲንግDidi Gaga world

ሰሞኑን ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ሲሰራጭ ተመልክቼ የወደድኩት ፅሑፍ "" መንገዶች ሁሉ ሰርተውና ነግደው የሚያተርፉባት ሕብረብሔራዊት ከተማ ወላይታ ሶዶ" 💛❤️🖤መንገዶች ሁሉ ሠርተውና  ነ...
08/12/2023

ሰሞኑን ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ሲሰራጭ ተመልክቼ የወደድኩት ፅሑፍ "
" መንገዶች ሁሉ ሰርተውና ነግደው የሚያተርፉባት ሕብረብሔራዊት ከተማ ወላይታ ሶዶ"

💛❤️🖤

መንገዶች ሁሉ ሠርተውና ነግደው ወደሚያተርፉባት፣ የህብረ -ብሄራዊነትና የአብሮነት ተምሳሌት ፣ ለኑሮና ለመዝናኛ፣ ለኢንቨስትመንትና ለሥራ ተመራጭ ውብ፣ ፅዱና አረንጓዴ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፖለቲካና የአስተዳደር ማዕከል ምርጥ ከተማ - ወደ ወላይታ ሶዶ -ያመራሉ!!

TOGGAY TOOKKAY SOODDO GOOCHCHEES/ ፈረሰኛውም እግረኛውም ወደ ሶዶ/እንደ ማለት ነው።
በደጋ ውርጭና በቆላ ወበቅ የተጨናነቀ አካልና መንፈስ በወላይታ ሶዶ መልካም አየር እፎይታ ያገኛል፤ በጥፍጥናቸው ወደር በሌላቸው ቁርጥና ዳታ፣ ሙቾና አይብ ፣ ፒጫታና ቆጪቆጮ፣ ሀይታ ቱኬ/ልዩ የቅጠል ቡና / እና ቦርዴ እጅግ ይረካሉ፤

በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ፣ በአውሮፓና በአሜሪካ ተዘዋውሮ በትዕይንቱ ዝናን ባተረፈው በወላይታ ባህላዊ ጭፈራና ዜማ ይዝናናሉ፤

በወላይታ ዞን መንቲዬዎቹን የአጀራ ፏፏተዎችንና የአባያን ሀይቅ ፣ አሞ ሰው ሰራሽ ሀይቅና የግልገል ጊቤ -3 የሀይድሮ ሀይል ማመንጫ ጣቢያ ፣ ቅድመ የሰው ዘር ከአሰከፊው የበረዶ ዘመን ቆፈን የተጠለለበት የሞቼና ቦራጎ ዋሻን ጨምሮ ጥንታዊ ገዳማትና መስጊዶችን ይጎብኛሉ።
በእርሻና አግሮ ፕሮሴሲንግ፣ በማኑፋክቼሪንግና ኮንስትራክሽን፣ በሆቴልና ቱሪዝም፣ የሲሚንቶ፣ የድንጋይ ከሰልና የኦፓልና የተለያዩ ማዕድናትን ጨምሮ በርካታ የኢንቨስትመንት አማራጮች የታደለ፣ ጠንካራ የሥራ ባህልና ታታሪነትን የተጎናፀፈ፣ ፣ ትሁት፣ እንግዳ ተቀባይ እና ሁሉንም አቅፎ የያዘ ተወዳጅ አካባቢ ወላይታ መዲናዋ ወላይታ ሶዶ ከየተለያ
9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለማስተናገድ ዝግጅት ላይ ትገኛለች።

ዲቻዬ 💚💚💚💚💛❤️🖤Wolaita
07/12/2023

ዲቻዬ 💚💚💚💚
💛❤️🖤Wolaita

በምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች እጅግ ማራኪ ከሆነ እንቅስቃሴ ጋር ፋሲል ከነማን 2-0 ማሸነፍ ችለዋል። በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ሲገናኙ ሁለቱም ቡድኖች ከስ.....

❤️💪💪💪
07/12/2023

❤️💪💪💪

45' ዘላለም አባቴ                ⚽️.  ጎልልልልልልልልልልልልል(ፋሲል ከነማ 0-2 ወላይታ ዲቻ)  Wolaita ዲቻ 2 ለምንም ረፍት ወተዋል ....
07/12/2023

45' ዘላለም አባቴ
⚽️. ጎልልልልልልልልልልልልል
(ፋሲል ከነማ 0-2 ወላይታ ዲቻ)

Wolaita ዲቻ 2 ለምንም ረፍት ወተዋል ....

07/12/2023


Gaga world_on_the_fleek_🔥👌

❤️💛🖤
@followersKismaw ሞዴል ካስቲንግ Kismaw ሞዴል ካስቲንግንKismaw ሞዴል ካስቲንግ@highlight

Address

Gilin, Chik
Istanbul

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sodo Star posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share