EthioSky Travel Services

EthioSky Travel Services Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EthioSky Travel Services, Mekelle.

ድባይ 1 ወር ቪዛ እና ቲኬት በቅናሽ ዋጋ በ ኢትዮስካይ ያገኛሉ!📞 0942634444 / 0942734444📧 EthioskyTravel@Gmail.com
18/02/2026

ድባይ 1 ወር ቪዛ እና ቲኬት በቅናሽ ዋጋ በ ኢትዮስካይ ያገኛሉ!

📞 0942634444 / 0942734444
📧 [email protected]

17/02/2026

የድባይ እና የህንድ ቪዛ እና የአየር ቲኬት በ ኢትዮስካይ የጉዞ ወኪል በቅናሽ ያገኛሉ!

ፈጣን | ታማኝ | ቅናሽ

24/7 አገልግሎት

አሁኑኑ ይደውሉልን

📞 09 42 63 44 44
📞 09 42 73 44 44
📧 [email protected]
Telegram 👉

EthioSky Travel Services
From The Origin, To The World ✨

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም 👇የጉዞ እና ቪዛ መረጃዎች : ቅናሽ የአየር ቲኬቶች ለማግኘት Follow ያድርጉን!Ethiosky Trav...
13/02/2026

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም 👇

የጉዞ እና ቪዛ መረጃዎች : ቅናሽ የአየር ቲኬቶች ለማግኘት Follow ያድርጉን!

Ethiosky Travel Services
From The Origin, To The World.
📞 0942634444 / 0942734444

በ 2026 የ UAE System ከ 90% በላይ የ ድባይ ቪዛ ክልከላ (Visa Rejection)  3 ምክያቶች በቅደም ተከተል እንንገራቹ!3ተኛ - ስራ አጥነት  ፓስፖርት በምታወጡበት ጊዜ ወ...
11/02/2026

በ 2026 የ UAE System ከ 90% በላይ የ ድባይ ቪዛ ክልከላ (Visa Rejection) 3 ምክያቶች በቅደም ተከተል እንንገራቹ!

3ተኛ - ስራ አጥነት

ፓስፖርት በምታወጡበት ጊዜ ወይም ለ ድባይ ቪዛ ማመልከቻ ቅፅ በምትሞሉበት ጊዜ 'ስራ' የሚለው ላይ 'ስራ አጥ' 'ተማሪ' 'የቤት እመቤት' (House wife) እና የመሳሰሉ ብላቹ ሞልታቹ ከነበር ሲስተም (System) ሊከለክላቹ ወይም (Flag) ሊያረጋቹ ይችላል!

2ተኛ - የቀደሞ የቪዛ ሁኔታ (Old Visa Status)

ድባይ ከዚ በፊት ሂዳቹ ከነበረ እና በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተመልሳቹ ቪዛ ከ 'Active' status ወደ 'Inactive' ካልቀየራቹ ወይም ከተፈቀደላቹ ጊዜ በላይ Status change ሳታደርጉ ከቆያቹ ድጋሚ ቪዛ እንዲሰጣቹ ስታመለክቱ ሊከለክላቹ (Reject) ሊያደርጋቹ ይችላል።

1ኛ - የዶኩመንት ጥራት እና ታማኝነት

አብዛኛው ቪዛ የሚከለከለው በዚ ምክንያት ነው። ለምሳሌ በ ሞባይል የተነሳ ጥራት የሌለው ፓስፓርት ስታስገቡ አዲሱ የ AI System ለይቶ Reject ያደርገዋል። በፓስፓርት ያለው ስም እና የባንክ ስታትመንት ላይ ያለው ስም የተለያየ ከሆነ ወይም Spelling Error ካለው ሲስተሙ Reject ያደርገዋል።

ለ ድባይ ቪዛ ለማመልከት ስታስቡ ከላይ የጠቀስናቸው ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አድርጉ! መሄድ ላሰበ ጓደኛቹ ላኩለት። እናንተም Save አርጉት ታተርፋበታላቹ።

ስለ ቪዛ እና ቲኬት ማወቅ ምትፈልጉት ነገር ካለ ኮሜንት ላይ አሳውቁን።

ስለ ቪዛ እና ቲኬት አገልግሎት እና ጠቃሚ ምክሮች ለማግኘት ''Follow'' ያድሩጉን።

የቪዛ እና የቲኬት አገልግሎት በቅናሽ ዋጋ እንሰጣለን
📞 0942634444
📞0942734444
ቴሌግራም - Ethioskytravel አናግሩን

10/02/2026

የድባይ እና የህንድ ቪዛ እና የአየር ቲኬት በ ኢትዮስካይ የጉዞ ወኪል በቅናሽ ያገኛሉ!

ፈጣን | ታማኝ | ቅናሽ

24/7 አገልግሎት

አሁኑኑ ይደውሉልን

📞 09 42 63 44 44 / 09 42 73 44 44
📧 [email protected]

የድባይ የአየር ቲኬት እኛ ጋር በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ!24/7 ፈጣን አገልግሎት!ኢትዮስካይ የጉዞ ወኪልአሁኑኑ ይደውሉልን!📞 09 42 63 44 44 📞 09 42 73 44 44📧 ehioskytra...
04/02/2026

የድባይ የአየር ቲኬት እኛ ጋር በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ!

24/7 ፈጣን አገልግሎት!

ኢትዮስካይ የጉዞ ወኪል

አሁኑኑ ይደውሉልን!

📞 09 42 63 44 44
📞 09 42 73 44 44
📧 [email protected]

Address

Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EthioSky Travel Services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share