እናት ሀገር/Enat Hager

እናት ሀገር/Enat Hager የውብ ህይወት አዲስ ምዕራፍ በግዛትሽ ይገንባ!

እናት አገር ባለታሪክ

14/09/2025

Erling Haaland was everywhere in Man City’s derby win over Man Utd! 🥵

🤝 Microsoft

14/09/2025

ኢትዮጵያ ሜዳልያ ታገኝበታለች ተብሎ የሚጠበቀው ማራቶን ሌሊት ላይ ይደረጋል
***********

አትሌት ገዛህኝ አበራ፣ ሌሊሳ ዴሲሳ እና ታምራት ቶላ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በማራቶን ለሀገራቸው የወርቅ ሜዳልያ ያመጡ አትሌቶች ናቸው፡፡

የፓሪስ ኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ አትሌት ታምራት ቶላ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ከመሆኑ በተጨማሪ በኦሪገን የዓለም ሻምፒዮና የገባበት 2 ሰዓት 03 ደቂቃ 39 ሰከንድ የሻምፒዮናው ክብረ ወሰን ነው፡፡

በ20ኛው የዓለም አትሌቲስ ሻምፒዮና ዛሬ ሌሊት 7 ሰአት ከ 30 ላይ ኢትዮጵያ ሜዳለያ ታገኝበታለች ተብሎ የሚጠበቀው የወንዶች ማራቶን ይደረጋል፡፡

በተጠባቂው ውድድር አትሌት ደሬሳ ገለታ፣ ታደሰ ታከለ፣ ተስፋዩ ድሪባ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች ናቸው፡፡

ከስድስት ወር በፊት ዛሬ ውድድሩ በሚደረግበተ ቶኪዮ በተደረገው የ2025 ማራቶን ከ1ኛ እስከ 3ኛ የወጡት አትሌቶች መኖራቸው የሌሊቱን ፉክክር ተጠባቂ አድርጎታል፡፡

አትሌት ታደሰ ታከለ በመጋቢት ወር የተካሄደውን የቶኪዮ ማራቶን በአንደኝት ማጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን ነው፡፡

ሌላኛው አትሌት ደሬሳ ገለታ 2ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡ በመድረኩ ኬንያዊው አትሌት ቪንሰንት ኪፕኬሞይ 3ኛ ወጥቶ እደነበር አይዘነጋም፡፡

ሌሊት ላይ በሚደረገው ውድድር ከ47 ሀገራት የተመረጡ 90 አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን አትሌት ደሬሳ ገለታ 2 ሰዓት 02.38 ደቂቃ የግል ምርጥ ሰዓት በመያዝ ቀዳሚው ነው፡፡ ደሬሳ በ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ሀገሩን በመወከል ተወዳድሮ እንደነበረትም ይታወሳል፡፡

የ3ሺ ሜትር መሰናክል ተወዳዳሪ የነበረው እና የቶኪዮ ማራቶን አሸናፊው ታደሰ ታከለም 2 ሰዓት 03.23 ደቂቃ የሆነ የግል ምርጥ ሰዓት ባለቤት ነው፡፡

በተመሳሳይ በ3ሺ ሜትር መሰናከል በተለያዩ መድረኮች የተወዳደረው አትሌት ተስፋዬ ድሪባ በዚህ ዓመት የተደረገው የባርሴሎና ማራቶን አሸናፊ ነው፡፡

በሌሊቱ ውድድር ዩጋንዳ የ2023 ዓለም ሻምፒዮና የማራቶን አሸናፊ መሆኗን ተከትሎ በአራት አትሌቶች የምትወከልም ይሆናል፡፡

በአንተነህ ሲሳይ

14/09/2025

2018 ዓ. ም እንዴት ጀመራችሁት?

27/06/2024

ሕብረት ባንክ ለማህበር የአንድ ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
*****************************************************************
ሕብረት ባንክ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአንድ ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መ/ቤት አድርጓል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው የገንዘብ ድጋፉን ያበረከቱት የሕብረት ባንክ ሲኒየር ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ጽጌረዳ ተስፋዬ ማሕበሩ ለሚሰራቸው ሰብዓዊ ሥራዎች አመስግነው የማሕበሩ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤትም የበጐ አድራጎቱን ሥራ በሥፋት እንዲሰራ የሚረዳውን የሕንፃ ግንባታ መደገፍ ለባንኩ ትልቅ ኩራት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወካይ እና ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተስፋሚካኤል ታፈሰ በበኩላቸው በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሰሜን አዲስ አበባ ለሚያስገነባው ሁለገብ የሰብአዊ አገልግሎት መስጫ ህንፃ የህብረት ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉ የሚመሰገን ተግባር መሆኑን በማንሳት ማህበሩም እየሰጠ ያለውን የሰብአዊ አገልግሎት አሁን ካለበት ደረጃ በማሻሻል ለሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግና ራዕይውን ለማስፋት የእያንዳንዱ ባለድርሻ አካላት ድጋፍና ትብብር ወሳኝ ነው በማለት ተናግረዋል፡፡

12/06/2024

ለድኅረ-ክፍያ ተጠቃሚዎች የክሬዲት ገደብ ተቀማጭ ለማድረግ አገልግሎት ማዕከሎቻችን መሄድ ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ ክፍያ የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባትና በምስሉ በተያያዘው ቅደም ተከተል መሰረት ተቀማጭ ማድረግ ይችላሉ።

በዚህ አጋጣሚ የድኅረ-ክፍያ አገልግሎት ሂሳብ ለመክፈል ‘ተቀማጭ’ የሚለውን ሳይሆን ‘ቢል’ የሚለውን እንዲጠቀሙ ለማስታወስ እንወዳለን!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

12/06/2024

የሞባይል አየር ሰዓት በቴሌብር ገዝተው 100 ብር እና ከዚያ በላይ ሲሞሉ 25% እንዲሁም ከ 100 ብር በታች ሲሞሉ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127 # ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ጎበዝ የሰሞኑ ፋሺን ናት በህብረት እንሞክራት እንሞክራለን እንሞክራለን
12/06/2024

ጎበዝ የሰሞኑ ፋሺን ናት በህብረት እንሞክራት እንሞክራለን እንሞክራለን

Millions of people trust MoneyEasily who play games, complete tasks, share their opinions in exchange for rewards. Be social and make money online with MoneyEasily.

Share share
11/06/2024

Share share

ሰኔን ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡http://www.tiktok.com/?lang=en
ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


ሰኔን ለቀይ መስቀል!በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ ...
09/06/2024

ሰኔን ለቀይ መስቀል!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/?lang=en

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

ኢትዮ ቴሌኮም

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

የ ኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ አዲስ አበባ ዞን ጀሞ 1 በሚገኘው ስፕሪንግ ኦፍ ኒዎለጅ ትምህርት ቤት በ chalenge መልኩ የተሰበሰበ ገንዘብ ሲከፈት
08/06/2024

የ ኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ አዲስ አበባ ዞን ጀሞ 1 በሚገኘው ስፕሪንግ ኦፍ ኒዎለጅ ትምህርት ቤት በ chalenge መልኩ የተሰበሰበ ገንዘብ ሲከፈት

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እናት ሀገር/Enat Hager posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share