HaHu tube

HaHu tube የተለያዩ ስፓርታዊ፣ታሪክ፣ኢንጂነሪንግ እና አዝናኝ ድንቃድ

20/01/2022
27/11/2021
21/11/2021

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችህ በየአካውንቱ ሼር አድርጉት 🙏🙏

ሰሚራ ገና እሮጣ ያልጠገበች የ15 ዓመት ልጅ ናት::
ነገር ግን ባላሰበችው መጥፎ አጋጣሚ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ እንደሆነ ተነገራት

በመሆኑም በሃኪሞች እንደተነገረው የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ ነው ለህክምናው በጠቅላላ 1,200,000(አንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮንብር ) ያስፈልጋል ::
ለወገን ደራሽ ወገን ነውና የህፃኗን ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጃችሁን ትዘረጉልን ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን🙏
ወላጆቿ ከሰል ሸጠው የእለት ጉርሻቸውን የሚሸፍኑ ምስኪኖች ናቸው እባካችሁ ሰው ስለሆነች ብቻ እንርዳት መርዳት የምትችሉ በመርዳት መርዳት የማትችሉ ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏

ማግኘት ለምትፈልጉ
መኖሪያ አድራሻ አውቶቢስተራ አካባቢ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ቀበሌ 30 መግቢያው ጋር

CBE 1000043267397 ፋጤ አብዶ

ስልክ +251 92 687 3959 ሙባሪክ

🙏🙏🙏

02/11/2021

Armash (Kena Bel) Enjoy! Subscribe!ግጥም: ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)ዜማ : ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማተጨማሪ ድምፅ ግብ...

15/09/2021

በጦርነት ምክንያት ከፋተኛ ሰቫዊ እርዳታ ለሚያስፈልገው የወሎ ህዝብ ለመርዳት
የ  ሁሉም የድርሻውን እዲወጣ የሚያስችል አይነተኛ መሳሪያ ነው ።
ስለሆነም ይህን ታሳቢ በማድረግ እኛም
👉በ1 ላይክ =2ብር
👉በ1ኮሜንት=4ብር
👉በ1ሸር= 6 ብር
እስከ ጠዋት 2 ሰሀት ታስቦ ገቢ
እናደርጋለን።
የቤተሰቦቸ አይቆጠርም አይደል?

Here is a photo challenge to support a wollo people under humanitarian crisis due to war.
👉2ETB for 1 like
👉4 ETB for 1 comment and
👉6ETB for 1 share
directly on the page
Till 8AM tomorrow

04/09/2021

የወገን ጦር በወሰደው የማጥቃት ርምጃ ፍላቂትን ከአሸባሪው ትህነግ ቡድን አስለቀቀ
******************************
የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ላይ በጥመረት በወሰዱት እርምጃ ፍላቂትን አስለቅቀዋል፡፡

የወገን ጦር የማጥቃት እርምጃውን አጠናክሮ በመቀጠል ወደፊት እየገሰገሰ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በአሁኑ ሰዓትም በደብረዘቢጥ እና አካባቢው የቀረው የአሸባሪ ርዝራዥ ቡድን ሙሉ በመሉ ተለቅሞ የአካባቢው ነዋሪዎች መደበኛ ሥራቸውን ቀጥለዋል ሲል አሚኮ ዘግቧል።

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
የመዝናኛ ቻናላችን የቪዲዮ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ የመዝናኛ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCp9pS23Vw1n8WpcpZBDJNmA
በምስል የሚገኙ መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ
https://www.instagram.com/ebcnews1/
አጫጭርና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
https://twitter.com/ebczena

አድዋ
01/03/2021

አድዋ

16/11/2020

4



ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡

በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡

ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።

1ኛ፡- School Planner Application

ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።

ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡፡፡፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ…….ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….

የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡

2ኛ፡- Brilliant

ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡

ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።

3ኛ፡- Grammarly

ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡

የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡

በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡

4ኛ፡- Mendeley

Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡

ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡

ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት እውቅና ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡

#ሼር

💐 #ወደ 7044 OK ብለው ቴክስት ሲያደርጉ በየቀኑ ይደርሳችኋል

የዩቲዩብ ቻነሌን እግረመንገዳችሁን ሰብስክራይብ አድርጉ

https://m.youtube.com/channel/UCPeUyORyXZ9tLL7okpkmETQ

የቴሌግራም ቻነሌን ይቀላቀሉ 👇

https://t.me/dotcomtvshow

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HaHu tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Club

Send a message to HaHu tube:

Share