Gech Saanta

Gech Saanta Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gech Saanta, Adult Entertainment Service, Hosa'ina.

06/06/2025

ሰምታቹ ሼር

03/05/2025

Heessi heesso qare

ክፍል - 1ፍቅር ትክክለኛ የሚሆነው ነፃነትን ሲያጎናፅፍ ብቻ ነው።ቅድመ ሁኔታው ይህ ይሁን።  እውነተኛ ፍቅር የሚባለው የሌላውን ሰው ነፃነት የማይጋፋ ከሆነ ነው። የሌላውን ሰው የግል ኑሮና...
29/04/2025

ክፍል - 1

ፍቅር ትክክለኛ የሚሆነው ነፃነትን ሲያጎናፅፍ ብቻ ነው።

ቅድመ ሁኔታው ይህ ይሁን። እውነተኛ ፍቅር የሚባለው የሌላውን ሰው ነፃነት የማይጋፋ ከሆነ ነው። የሌላውን ሰው የግል ኑሮና ማንነቱን ያከብራል፡፡

ዳሩ ግን በዓለም ዙሪያ የምናያቸው ፍቅረኞች ጥረት ግን ምንም ነገር የግል መሆን የለበትም የሚል ነው፣ ሁሉም ምስጢሮች ሊነገራቸው ይገባል፡፡ ግላዊነትን ይጠላሉ፣ ይፈራሉ፡፡

አንዳቸው የሌላቸውን ማንነት ያጠፋሉ ይህን በማድረጋቸውም ሕይወታቸው ርካታና ደስታ የተሞላበት እንደሚሆን ያስባሉ፡፡ ሰቀቀናቸው እለት እለት እየጨመረ ይመጣል፡፡

አፍቃሪ ሁን፣ እውነተኛ ሆነ ማንኛውም ነገርም ዘወትር

እንደሚለዋወጥ አስታውስ፡፡ ትክክለኛ ፍቅር ዘለዓለም ይኖራል የሚል የተሳሳተ ግንዛቤ ተቀብለህ ሊሆን ይችላል፡፡ ትክክለኛ ጽጌሬዳ አበባ ዘለዓለም አትኖርም፡፡ ህያው ፍጥረት እንኳን አንድ ቀን መሞት ይኖርበታል።

ሕልውና የማያቋርጥ ለውጥ ነው። ፍቅር ዘለዓለም ይኖራል የሚለው ሀሳብ እውነት ቢሆን ኖሮ . . . ፍቅር አንድ ቀን ቢጠፋ የምንደርስበት ምክንያታዊ ድምዳሜ፣ እውነተኛ ፍቅር አልነበረም የሚል ይሆናል።

ይቀጥላል

ኦሾ/OSHo

28/04/2025

osallona 🤣🤣🤣

Address

Hosa'ina

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gech Saanta posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share