Clover office machin solution

Clover office machin solution Office machine maintenance

በኢትዮጵያ የውጭ ዜጎች በሊዝ የመሬት ባለይዞታ እንዲሆኑ የሚፈቅድ የአዋጅ ረቂቅ በነገው ዕለት ለፓርላማ ሊቀርብ ነውየውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ መሬትን በሊዝ በባለቤትነት መያዝ የሚያስችላቸው የአ...
19/05/2025

በኢትዮጵያ የውጭ ዜጎች በሊዝ የመሬት ባለይዞታ እንዲሆኑ የሚፈቅድ የአዋጅ ረቂቅ በነገው ዕለት ለፓርላማ ሊቀርብ ነው

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ መሬትን በሊዝ በባለቤትነት መያዝ የሚያስችላቸው የአዋጅ ረቂቅ፤ በነገው ዕለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው። ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌላቸው ግለሰቦች በኢትዮጵያ መሬትን፣ የመኖሪያ ቤትን ወይም ተያያዥ ግንባታዎችን በባለቤትነት ለመያዝ፤ ቢያንስ 150 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ሊመድቡ እንደሚገባ በአዲሱ አዋጅ ተደንግጓል።

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት “ባለቤት” ወይም “ባለይዞታ” የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣውን ይህን አዋጅ፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወያይቶ ለፓርላማ የመራው ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር። አዋጁ የተዘጋጀው “የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበት” ወይም “ለመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል መሬት የሚያገኙበትን” ህጋዊ አሰራር ለመዘርጋት እንደሆነ በመግቢያው ላይ ሰፍሯል።

“መኖሪያ ቤት” ማለት “ለግለሰብ ወይም ለቤተሰብ መኖሪያነት የሚያገለግል፤ ለንግድ ዓላማ ማዋል የማይፈቀድ ቤት” እንደሆነ በአዋጅ ረቂቁ የትርጓሜ ክፍል ላይ ተቀምጧል። ሆኖም ይህን መሰሉን ቤት “ለመኖሪያነት ዓላማ የማከራየት መብት የተጠበቀ” መሆኑን አዋጁ አመልክቷል።

🔴ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/15956/

በይዞታዎ ላይ ለመኖሪያ ቤት አዲስ ኃይል ሲጠይቁ ማሟላት የሚጠበቅብዎትን እናሳውቅዎ፡- 1. የነጠላ ፌዝ እስከ 7.5 ኪሎ ዋት  ሲፈልጉ፡--  ማመልከቻ ወይም ቅጽ መሙላት - የታደሰ የቀበሌ ...
19/05/2025

በይዞታዎ ላይ ለመኖሪያ ቤት አዲስ ኃይል ሲጠይቁ ማሟላት የሚጠበቅብዎትን እናሳውቅዎ፡-

1. የነጠላ ፌዝ እስከ 7.5 ኪሎ ዋት ሲፈልጉ፡-
- ማመልከቻ ወይም ቅጽ መሙላት
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ
- 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ እና አንድ የውል ቴምብር

2. ባለሶስት ፌዝ ከ7.5 ኪሎ ዋት እስከ 25 ኪሎዋት ሲፈልጉ፡-

- ማመልከቻ ወይም ቅጽ መሙላት
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ
- 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
- የውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራው ደረጃውን ጠብቆ የተከናወነ መሆኑን እና ሀላፊነት የሚወስድ መሆኑን ድርጅቱ ባዘጋጀው ቅጽ ላይ የተፈረመ አባሪ ሰነድ እና አንድ የውል ቴምብር

3.. ባለሶስት ፌዝ ከ 25 ኪሎ ዋት በላይ ሲፈልጉ፡-

- ማመልከቻ ወይም ቅጽ መሙላት
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ
- 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
- የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ
- የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬትና የንግድ ሥራ ፈቃድ ባለው ባለሞያ የተሰራ የኤሌክትሪክ የውስጥ መስመር ዝርጋታ ፕላን እና አንድ የውል ቴምብር

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

የቢሮ ማሽን ጥገና መሳሪያውን በጥሩ ሁኔታ ለመጠበቅ መደበኛ ጽዳት, ፍተሻ እና ጥገናን ያካትታል. ማጽጃ ማሽኖችን ከአቧራ ነጻ ያድርጉ፣ ማሽኖችን በትክክል ያፅዱ እና ማሽኖችን በቀጥታ በፀሀይ...
27/02/2025

የቢሮ ማሽን ጥገና መሳሪያውን በጥሩ ሁኔታ ለመጠበቅ መደበኛ ጽዳት, ፍተሻ እና ጥገናን ያካትታል. ማጽጃ ማሽኖችን ከአቧራ ነጻ ያድርጉ፣ ማሽኖችን በትክክል ያፅዱ እና ማሽኖችን በቀጥታ በፀሀይ ብርሀን ውስጥ ከማስቀመጥ ይቆጠቡ።
🔧 የተበላሹ ብሎኖች፣ የተሰበሩ ማህተሞች እና የተሳሳቱ ሽፋኖች ካሉ ያረጋግጡ ችግሮች ቢያጋጥሙትም በመሳሪያዎች ላይ መደበኛ ምርመራዎችን ያድርጉ ጥገናዎች እንደ የተበላሹ ብሎኖች ወይም የተሰበሩ ማህተሞችን ማስተካከል ያሉ ጥቃቅን ጥገናዎችን ያከናውኑ ።
🪛🪛የጥገና ዓይነቶች የመከላከያ ጥገና፡ የመሳሪያውን ህይወት ለማራዘም እና ገንዘብ ለመቆጠብ በየጊዜው የሚደረግ ምርመራ
🪛🪛 የትንበያ ጥገና፡ የኮምፒዩተር አስተዳደርን የሚጠቀም የመከላከያ ጥገና ነው።
🪛🪛 አካል አጸፋዊ ጥገና፡ ከመሳሪያዎች ብልሽት በኋላ የሚደረግ ጥገና ።

Address

Dabra-Berhan

Telephone

+251925503414

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Clover office machin solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Club

Send a message to Clover office machin solution:

Share